የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በዓመቱ ውስጥ ግማሽ ቢሊየን ብር ማትረፉን ገለፀ :
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 28፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በተጠናቀቀው በጀት አመት የ2 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የአርቦን ገቢ አስመዝግቤለው አለ።
ድርጅቱ ለጣቢያችን በላከው መረጃው ከታክስ በፊት አጠቃላይ ትርፉም 522 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ደርሷ?...Read More
የሀዋሳ ዪኒቨርስቲ ምሩቃን ሀገር አቀፍ ፈጠራ ተሸላሚዎች :
አቶ መብቱ አበበ ፣ እንግዳወርቅ ከበደና ትዕግስት ታደሰ በኢትዮጵያ ለአምስተኛ ጊዜ በተካሄደው የአይሲቲ ፈጠራ ውድድር ላይ ተሳትፈው አቶ መብቱ አበበ ለጤናው ዘርፍ የሚያገለግል ኢኤምኤስ ስማርት ኤሌክትሮኒክስ ሜዲካል ሲስተም የተባለ ሶፍትዌር...Read More
National Technology Roadmap :
The Ministry of Science and Technology has prepared a ten-year National Technology and Innovation Road-map on 17 sectors that would be significant to guide decision-making in various technology investment strategies for national development....Read More
አዲሷ አለም አቀፍ የቡና ቢዝነስ ተፅዕኖ ፈጣሪ :
አገልግሎት ከጨረሱ የመኪና ጎማዎች እንዲሁም ከተለያዩ ግብዓቶች ልዩ ልዩ ጫማዎችን በማምረት፣ በአጭር ጊዜም በዓለም ገበያ ውስጥ ታዋቂነትን በማትረፍ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን የተጎናጸፈችው ቤተልሔም ጥላሁን፣ የኢትዮጵያን ልዩ ቡናዎች ለዓለም በማስ...Read More
Biographies and Profiles
Organizations and Bureaus
Articles and Rources