Job Type:Government

 

Fields of Education: ሁለተኛ / የመጀመርያ ድግሪ ማኔጅመንት፤ በኢኮኖሚክስ፤ በአካውንቲንግ ፤

 

Organization: የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : 9354

 

Posted:2016-01-19

 

Application Dead line:2016-02-01

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠርያ

የስራ ደረጃ

ብዛት

ደመወዝ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

የስራ ቦታ

የቅጥር ሁኔታ

1

የኮምቦልቻ ቅ/ፅ/ቤት ስራ አስክያጅ

12

1

9354

ሁለተኛ /  የመጀመርያ ድግሪ ማኔጅመንት፤ በኢኮኖሚክስ፤ በአካውንቲንግ ፤ በማርኬቲንግ፤ በፖርት ማኔጅመንት፤ በሎጅስቲክስ ማኔጅመንት ፤ ወይንም በተመሳሳይ ሜያ ሰለጠነ/ች

6/8 ዓመት ከዚህ ውስጥ ½ ዓመት በአስተባባሪ ደረጃ የሰራ/ች

ኮምቦልቻ

በቋሚነት

 

ማሳሰብያ

  • በድርጅቱ መመርያ መሰረት የትራንስፖርት አበት ይከፍላል እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል፡፡

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

  • የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  • አመልካችች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ ባሉት 10/ አስር ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋ በማያያዝ ለገሀር በሚገኘው ዋና መስርያ ቤት የሰው ሀብት አመራ ልማት መምርያ እና በየቅ/ፅ/ቤቱ መመዝገብ የምትችሉ መሆንን እናስታውቃለን፡፡

ስልክ ቁጥር 0115518280

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists