Job Type:University

 

Fields of Education: Phd Chemical engineering

 

Organization: ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ

 

Salary : ደመወዝ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የደመወዝ ስኬል መሠረት ነው፡፡

 

Posted:2016-03-09

 

Application Dead line:2016-03-17

 

የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተገለጽት ክፍት የስራ መደቦች ላይ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

No

Position

Qualification requirement

Field of specialization

No required

1

Assistant professor above

Phd

Chemical engineering

1

 

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. ለሥራ መስፈርት የተቀመጠውን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች CV የትምህርት ማስረጃዎች እና ማመልከቻ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት አዲስ አበባ በአሜሪካን ኤምባሲ ፊት ለፊት ባለው የከፍተኛ ትምህርት አግባብነት ጥራት ኤጀንሲ ቢሮ ቁጥር 352 ወይም በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት የሰው ሃብት ስራ አመራር ቡድን ቢሮ ቁጥር 23 በአካል በተወካይ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  2. Bsc ምሩቃን CGPA 2.75 እና ከዛ በላይ
  3. ደመወዝ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የደመወዝ ስኬል መሠረት ነው፡፡
  4.  የቤት አበል ለመምህራን እንደ የደረጃው የደመወዝ ስኬል መሠረት ነው፡፡
  5. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  6. ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደ ፊት በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
  7. የሥራ መደቡ የሚገኙት በሐዋሳ ከተማ ነው፡፡

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists