Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Aviation
Fields of Education: የመጀመሪያ ዲግሪ በፕሮኪውርመንትና ሰፕላይስ ማኔጅመንት፤በኢኮኖሚክስ??
Organization: የኢትዩጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
Salary : 7,594
Posted:2016-03-14
Application Dead line:2016-03-26
ድርጅታችን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጥር ይፈልጋል፡፡
ተራ.ቁጥር |
የስራ መደብ መጠሪያ |
የስራ ደረጃ |
ብዛት |
ደመወዝ |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ |
የስራ መደብ |
የሥራ ቦታ |
1 |
ፕሮኪውርመንት ስፔሻሊስት |
10 |
1 |
7,594 |
የመጀመሪያ ዲግሪ በፕሮኪውርመንትና ሰፕላይስ ማኔጅመንት፤በኢኮኖሚክስ፤በማኔጅመንት፤በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች |
6 ዓመት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሲኒየር ደረጃ የሰራ/ች |
ዋናው /ቤት |
ማሳሰቢያ፡-
- በድርጅታችን መሚሪያ መሰረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፤እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል፡፡
- ሴቶች አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ መሆኑን እናሳውቃላን፡፡
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍጋር በማያያዝ፤ለገሀር በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የሰው ሃብት አመራርና ልማት መምሪያ እና በየቅ/ፅ/ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ስልክ ቁጥር 011 551 82 80.
Please Click here
to move back to job lists