Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: የመጀመሪያ ዲግሪ/ኮሌጅ ዲፕሎማ በሰፕላይስ ወይም ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት??
Organization: ሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት
Salary : 6,900
Posted:2016-03-14
Application Dead line:2016-03-31
ሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደብ |
የሚያስፈልገው ሙያና ብቃት |
ብዛት |
ደረጃ |
የደመወዝ መጠን በወር (በብር) |
||
የትምህርት ደረጃ |
የትምህርት አይነት |
ከስራው መደቡ ጋር ቀጥተኛ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ |
|||||
1 |
የሽያጭ አገልግሎት ባለሙያ |
የመጀመሪያ ዲግሪ/ኮሌጅ ዲፕሎማ |
በሰፕላይስ ወይም ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመነት፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ፣ በአውቶሞቲቭ ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ (የትምህርት መስክ) |
2/4 አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት |
1 |
11 |
6,900 |
ማሳሰቢያ፡-
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ማመልከት ይችላሉ
- የምዝገባ ቦታና ሰዓት፡- አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ዮቴክ ኮንስትራክሽን ሕንጻ 6ኛ ፎቅ የሰወ ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 05 በስራ ሰዓት ጠዋቱ 2፡30 – 6፡30 ከሰዓት በኋላ 7፡30 – 11፡30 ሰዓት
- የትምህርት ዝግጅት ለሁሉም የስራ መደቦች ከምረቃ በኋላ ያለው ብቻ የሚታሰብ ሆኖ ስራ ልምድም ቀጥተኛ መሆን ይገባዋል፡፡
- በምዝገባው ወቅት አመልካቾች ዋናውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናልና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (C.V.) ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተያዥ (ዋስ) የሚያስፈልጋቸው የስራ መደቦች ላይ የሚያመለክት አመልካች ተያዥ (ዋስ) ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
- የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ የፈተና ጊዜና ቦታ
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0115573094
ፋክስ ቁጥር 0115573101
Please Click here
to move back to job lists