Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በሆቴል ማኔጅመንት፤ በማኔጅመንት በቢዝነስ ማኔጅመንት፤ በማርኬቲንግ ማ

 

Organization: የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : 10,448.00

 

Posted:2016-03-25

 

Application Dead line:2016-04-06

 



የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት በተለያዩ ክፍት ሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን ወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

 

የስራ መደብ መጠሪያ

የላንጋኖ ሪዞርት ቅርንጫፍ ሥራ እስኪያጅ

1

 

ተፈላጊ ችሎታ

በሆቴል ማኔጅመንት፤ በማኔጅመንት በቢዝነስ ማኔጅመንት፤ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ በኢኮኖሚክስ እና ሊደርሽፕ፤ ሕግ ወይም በአካውንቲንግ ኤም. ኤ/ ዲግሪና ከምረቃ በኃላ በሙያው 6 ዓመት የሥራ ልምድ እና 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ቢ.ኤ.ዲግሪና ከምረቃ በኃላ በሙያው 8 ዓመት ሥራ ልምድ እና 4 ቱን ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች

 

ደረጃ

16

 

ደመወዝ

10,448.00 /አሥር ሺህ አራት መቶ አርባ ስምንት ብር/

 

ብዛት

1 /አንድ/

 

የሥራ ቦታ

ላንጋኖ

  


ማሳሰቢያ፡-

  • የምዝገባ ቀናት ይህ ማስታወቂያ ከወጠበት ዕለት ጅምሮ ባሉት 8 የሥራ ቀናት
  • የምዝገባ ቦታ  ከዘውዲቱ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከፍተኛ የሰው ሃብት አቅ/ል/ባለሙያ ቢሮ ቁጥር 13
  • መንግሥታዊ ካልሆነ የግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልጽ መሆን አለበት፤
  • የሚያቀርቡት የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከሥራው ጋር አግባብነት ያላቸውና ከምረቃ በኃላ የተገኙ መሆን ይገባቸዋል፤
  • አመልካቾች ለምዝገባ በሚቀርቡበት ወቅት ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  • ስልክ ቁጥር 011-551-91-00

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists