Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: BA/MBA በማኔጅመንት
Organization: ታቦር የሴራሚክስ ውጤቶች አ/ማህበር
Salary : በድርጅቱ ስኬል
Posted:2016-03-28
Application Dead line:2016-04-09
ታቦር የሴራሚክስ ውጤቶች አ/ማህበር ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ |
ተፈላጊ የስራ ልምድ በዓመት |
የስራ ቦታ |
ብዛት |
ደመወዝ |
1 |
የቋሚ ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ |
BA/MBA በማኔጅመንት |
ለ BA 6 MBA 4 ዓመት ሆኖ አግባብ ያለው የስራ ልምድ |
ሀዋሳ |
1 |
በድርጅቱ ስኬል |
አመልካች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የት/ትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን ከፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ሀዋሳ ታቦር ሴራሚክስ ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 33 አዲስ አበባ ፒያሳ አሮጌው ፖስታ ቤት ቅጥር ግቢ ባለው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ለውድድር መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የበለጠ መረጃ፡- ሀዋሳ ስልክ .ቁ 0462202352 ሀሳዋ ፖ.ሳ.ቁ 176
አ/አበባ ስልክ.ቁ 0111576862/63 አ/አበባ ፖ.ሳ.ቁ 3013
Please Click here
to move back to job lists