Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: MSc or PhD Radiologist
Organization: የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ /ሪፈራል ሆስፒታል/
Salary : 8847
Posted:2016-04-02
Application Dead line:2016-04-09
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ /ሪፈራል ሆስፒታል/ ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ ከሚያስሟሉ ስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
No |
Filed of sepecilaization |
Position |
Salary |
No. required |
Experience |
Qualification |
1 |
Radiologist |
Ass. Professor |
8847 |
4 |
- |
MSc or PhD |
አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ
- የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አብረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የተሰረዙ ወይም የተደለዙ ማስረጃዎች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
- የመመዝገቢያ ቀንና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናተ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ /ሪፈራል ሆስፒታል/ ሰው ሀብት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ፡፡
- የፈተናው ጊዜ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ ባሉ የውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳዎች ይገለፃሉ፡፡
- ለመምህራን የቤት አበል እንደየደረጃው የሚከፈል ይሆናል፡፡
- የስራ መደቡ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ነው፡፡
የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
Please Click here
to move back to job lists