Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government
Fields of Education:
Organization: የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
Salary : 6764
Posted:2016-01-19
Application Dead line:2016-02-01
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠርያ |
የስራ ደረጃ |
ብዛት |
ደመወዝ |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ |
የስራ ልምድ |
የስራ ቦታ |
የቅጥር ሁኔታ |
1 |
ቺፍ አካውንታንት |
9 |
5 |
6764 |
የመጀመርያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይንም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች፤ ሂሳብ በመዝጋት ልምድ ለው/ያላትና የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ያለው/ላት |
5 ዓመት በሙያው የሠራ/ች |
ዋና መ/ቤት |
በኮንትራት |
ማሳሰብያ
- በድርጅቱ መመርያ መሰረት የትራንስፖርት አበት ይከፍላል እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- አመልካችች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ ባሉት 10/ አስር ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋ በማያያዝ ለገሀር በሚገኘው ዋና መስርያ ቤት የሰው ሀብት አመራ ልማት መምርያ እና በየቅ/ፅ/ቤቱ መመዝገብ የምትችሉ መሆንን እናስታውቃለን፡፡
ስልክ ቁጥር 0115518280
Please Click here
to move back to job lists