Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ፣ በኮንስትራክሽ??
Organization: መንገዶች ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት ባለስልጣን
Salary : 10947
Posted:2016-04-02
Application Dead line:2016-04-15
የትራንስፖርት ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደብ መጠሪያ |
ተፈላጊ ችሎት እና የትምህርት ዓይነት |
ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ |
ደረጃ |
ደመወዝ በብር |
ብዛት |
1 |
የትራንስፖርት መሰረተ ልማት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ |
በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣ በሰፕላይ ወይም ሎጂስቲክ ማኔጅመንት 4(6) ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ |
ማስተርስ 2 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ |
XIII |
10947 |
1 |
ማሳሰቢያ:-
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ ቀናቶች ብቻ ማመልከት ይችላሉ (ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ)፡፡
- የምዝገባ ቦታና ሰዓት፤ ዮቴክ ኮንስትራክሽን 1ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 106 በስራ ሰዓት ጠዋት 2፡30-6፡30 ከሰዓት 7፡30-11፡30 ድረስ፡፡
- በምዝገባ ወቅት አመልካቾች ዋናውን የትምህትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (C.V) ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የስራ ልምድ ከምረቃ በኃላ የሚታሰብ ሲሆን የሚቀርበው የስራ ልምድ ቀጥታ አግባብነት ያለው መሆን አለበት፡፡
- እድሜ 45 እና ከዚያ በታች አና የስምንተኛ ክፍል ካርድ መቅረብ አለበት፡፡
- መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የሰራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡
- የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት ባለስልጣን
Please Click here
to move back to job lists