Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በጋዜጠኝነትና ኮሙንኬሽን /ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣ በ?
Organization: መንገዶች ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት ባለስልጣን
Salary : 9774
Posted:2016-04-02
Application Dead line:2016-04-15
የትራንስፖርት ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደብ መጠሪያ |
ተፈላጊ ችሎት እና የትምህርት ዓይነት |
ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ |
ደረጃ |
ደመወዝ በብር |
ብዛት |
1 |
የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር |
በጋዜጠኝነትና ኮሙንኬሽን /ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣ በቋንቋና ስነጽሁፍ፣ በህዝብ ግንኙነት |
ማስተርስ 7 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት የስራ ልምድ |
XII |
9774 |
1 |
ማሳሰቢያ:-
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ ቀናቶች ብቻ ማመልከት ይችላሉ (ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ)፡፡
- የምዝገባ ቦታና ሰዓት፤ ዮቴክ ኮንስትራክሽን 1ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 106 በስራ ሰዓት ጠዋት 2፡30-6፡30 ከሰዓት 7፡30-11፡30 ድረስ፡፡
- በምዝገባ ወቅት አመልካቾች ዋናውን የትምህትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (C.V) ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የስራ ልምድ ከምረቃ በኃላ የሚታሰብ ሲሆን የሚቀርበው የስራ ልምድ ቀጥታ አግባብነት ያለው መሆን አለበት፡፡
- እድሜ 45 እና ከዚያ በታች አና የስምንተኛ ክፍል ካርድ መቅረብ አለበት፡፡
- መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የሰራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡
- የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት ባለስልጣን
Please Click here
to move back to job lists