Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ከታወቀ የትምህርት ተቋም በ Electrical installation ወይንም በተመሳሳይ የትምህር??

 

Organization: የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-03-28

 

Application Dead line:2016-04-09

 



የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ፕሮ/11-10 B  ቀጥሎ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች መስፈርቱን የሚያማሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 


ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ

ብዛት

የስራ ቦታ

የቅጥር ሁኔታ

ደመወዝ

1

ኤሌክትሪካል ፎርማን

-    ከታወቀ የትምህርት ተቋም በ Electrical  installation ወይንም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ አድቫንስ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና ከ3 ዓመት በላይ በG + 5 እና ከዛ በላይ ህንጻ ግንባታ ላይ የሰራ/የሰራች ቢሆን ይመረጣል

-    ከታወቀ የትምህርት ተቋም በ Electrical   installation ወይንም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ  ዲፕሎማ 10 + 3 የተመረቀ/ች እና ከ5 ዓመት በላይ በ  እና ከዛ በላይ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሰራ/የሰራች  ቢሆን ይመረጣል  

01

አዲስ አበባ መድር ሀይል ግቢ ውስጥ በሚሰራው ህንፃ

ኮንትራት

በስምምነት



በዚህ መሰረት መስፈርቱን የምታማሉ አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርትና ከምረቃ በኋላ ያለውን የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ጨምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

የመመዝገቢያ ቦታ፡- ጦር ሀይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው ምድር ኃይል ግቢ ውስጥ በመምጣት ያላችሁን የትምህርት መረጃና የስራ ልምድ በመያዝ የሰው ሀይል አስተዳደር ኦፊሰር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ፡- 0118 4938 23/24 ወይም 0911 398894 ደውለው ይጠይቁ፡፡

ፕሮጀክቱ

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists