Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ከታወቀ የትምህርት ተቋም በሙያ ደህንነት (በሴፍቲ ወይም አካባቢ ሳይንስ) ?

 

Organization: የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-03-28

 

Application Dead line:2016-04-09

 



የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ፕሮ/11-10 B  ቀጥሎ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች መስፈርቱን የሚያማሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ

ብዛት

የስራ ቦታ

የቅጥር ሁኔታ

ደመወዝ

1

ሴፍቲ ኦፊሰር

-    ከታወቀ የትምህርት ተቋም በሙያ ደህንነት (በሴፍቲ ወይም አካባቢ ሳይንስ) እንዲሁም በሰው ኃይል አስተዳደር እና ተዛማጅ የሙያ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 አመት የስራ ልምድ ያለው /ያላት

-    ከታወቀ የትምህርት ተቋም በሙያ ደህንነት (በሴፍቲ ወይም አካባቢ ሳይንስ) እንዲሁም በሰው ኃይል አስተዳደር እና ተዛማጅ የሙያ ዘርፍ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት 

01

አዲስ አበባ መድር ሀይል ግቢ ውስጥ በሚሰራው ህንፃ

ኮንትራት

በስምምነት



የመመዝገቢያ ቦታ፡- ጦር ሀይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው ምድር ኃይል ግቢ ውስጥ በመምጣት ያላችሁን የትምህርት መረጃና የስራ ልምድ በመያዝ የሰው ሀይል አስተዳደር ኦፊሰር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

በዚህ መሰረት መስፈርቱን የምታማሉ አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርትና ከምረቃ በኋላ ያለውን የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ጨምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ለበለጠ መረጃ ፡- 0118 4938 23/24 ወይም 0911 398894 ደውለው ይጠይቁ፡፡

ፕሮጀክቱ

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists