Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:College
Fields of Education: በነርሲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት/ሯት Adulte Nursing የማስተርስ ዲግሪ ያለው/?
Organization: ቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
Salary : በኮሌጁ ስኬል መሰረት
Posted:2016-03-28
Application Dead line:2016-04-09
የቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ ቦታዎች (የስራ መደቦች) ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ፤ ተፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉተን አመልካቾች ይጋብዛል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ብዛት |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ዝግጅት |
የስራ ልምድ |
ደመወዝ |
1 |
ሌክቸረር |
1 |
በነርሲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት/ሯት Adulte Nursing የማስተርስ ዲግሪ ያለው/ያላት |
ቢያንስ 2 ዓመት ከዚያ በላይ የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት |
በኮሌጁ ስኬል መሰረት |
ማሳሰቢያ፡- ከዚህ በላይ የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በኮሌጁ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 305/306 ዘወትር በስራ ሰዓት በማቅረብ ማመልከት ወይም በፖ.ሳ.ቁ 24434/1000 አዲስ አበባ በማለት መላክ ትችላላችሁ፡፡
አድራሻ፡- ባልቻ ሆስፒታል ፊት ለፊት ቅድስት ልደታ ህንፃ ላይ፤
ስልክ ቁጥር፡ 011 5 54 81 88 / 09 13 18 66 44
Please Click here
to move back to job lists