Job Type:Hotels

 

Fields of Education: ተፈላጊ ችሎታ ከሆቴል ሙያ ማሰልጠኛ በዲፕሎማ ተመረቆ/ቃ

 

Organization: ቢከን ሆቴል

 

Salary : N / A

 

Posted:2016-03-28

 

Application Dead line:2016-04-09

 



ቢከን ሆቴል
ባለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ኦርጂናሉንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ አንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡

ለሁሉም የስራ መደብ በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል መሆን አለባቸው!!!

  1. የምግብና መጠጥ ቁጥጥር (ኮንትሮለር)፡- ተፈላጊ ችሎታ ከሆቴል ሙያ ማሰልጠኛ በዲፕሎማ ተመረቆ/ቃ ከታወቀ ሆቴለ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላተ ብዛት 1/አንድ
  2. እንግዳ ተቀባይ (ሪሰፕሽን) ፡- ተፈላጊ ችሎታ ከሆቴል ሙያ ማሰልጠኛ በዚሁ ሙያ በሪሰፕሽን ሰልጥኖ/ና በሴኔት ሶፍት ዌር ላይ የሰራ ቢያንስ 2 ዓመት ብዛት 1(አንድ)
  3. አስተናጋጅ /ሄድ ዌተር/ ፡- ተፈላጊ ችሎታ ከሆቴል ሙያ ማሰልጠኛ በመስተንግዶ ሙያ ሰልጥኖ ከ3 ዓመተ በላይ የሰራ ወይም ረ/ሔድ ዌተር ሆኖ ከ1 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላተ ብዛት 1/አንድ 
  4. ምግብ አዘጋጅ /ረዳት ኩክ/ ፡- ተፈላጊ ችሎታ ከሆቴል ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በምግብ ዝግጅት ሙያ ሰልጥኖ ቢያንስ ሁለት አመት የስራ ልምድ ያለው /ያላተ ብዛተ 1/አንድ
  5. ስቶር ኪፐር፡- ተፈላጊ ችሎታ በተመሳሳይ ሞያ ሰልጥኖ የተመረቀ/ች ቢያንስ 2ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት
  6. አስተናጋጅ /ዌይተር/፡- ተፈላጊ ችሎታ ከሆቴል ሙያ ማሰልጠኛ በመስተንግዶ ሙያ ሰልጥኖ ሁለት ዓመት የስራ ልምድ ያለው /ያላት ብዛት 5/አምስት/
  7. አዳሪ ሽፍት አስተናጋጅ /ዌይተር/ ፡- ተፈላጊ ችሎታ በመስተግዶ ሙያ ሰልጥኖ ቢያንስ ሁለት ዓመት የስራ ልምድ ያለው ፆታ ወንድ ብዛት 1 (አንድ)
  8. ኬክ አውጪ (ካፌ ዲስፕሌይ ሰራተኛ) ፡- ተፈላጊ ችሎታ አስረኛ ክፍል ያጠናቀቀችና በሙያው አንድ ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

የምዝገባ ቦታ፡- ሳሪስ አቦ ማዞሪያ ቢከን ሆቴል

ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ፡- 0929236663/0923808942 

Email:- info@beaconaddis.com 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists