Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በሶሻል ሳይንስ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው

 

Organization: ደንይሽር የአካል ብቃት ማዕከል (Fitness center)

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-03-28

 

Application Dead line:2016-04-09

 




ድርጅታችን በቅርቡ ስራ ለጀመረው ደንይሽር የአካል ብቃት ማዕከል (Fitness center) በቅርቡ ስራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ ለሚገኘወ የአዋቂዎችና የሕፃናት የመዝናኛና የጨዋታ ማዕከሉ (Game Zone)  ቀጥሎ በተጠቀሱት የስራ መደቦች ብቁ አመልካቾችን አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ፆታ

ብዛት

የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

ተጨማሪ ችሎታ /ስልጠና

1

ጠቅላላ አገልግሎት

2

በሶሻል ሳይንስ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው

ለዲግሪ 2 ዓመት፤ ለዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

 




ለሁሉም የስራ መደቦች፡

1ደመወዝ:- በስምምነት

2. የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት

3. የስራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ ከላይ የተጠቀሱት መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናተ ውስጥ ጀሞ ቁጥር 1 የ67 ቁጥር አውቶቡሰ ማቆሚያ አካባቢ በሚገኘው ደንይሽር የንግድ ማዕከል ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 37 ድረስ ዋና ማስረጃችሁን ከማይመለስ ቅጂ ጋር ይዛችሁ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑነ እናስታውቃለን፡፡ ለተጫሪ መረጃ 0114712027

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists