Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: College Diploma (10+3) in accounting
Organization: አርባምንጭ ጨርቃጨርቅ አ/ማህበር
Salary : በስምምነት
Posted:2016-03-28
Application Dead line:2016-04-09
ድርጅታችን አርባምንጭ ጨ/ጨ/አማ ከዚህ በታች ለተገለጹት የተለያዩ የስራ መደቦች ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
No |
Job Title |
No of vacant position |
Qualification |
Work experience |
1 |
Accountant |
1 |
College Diploma (10+3) in accounting |
2(two) years of relevant work |
በመሆኑም አመልካቾች ያላቸውን የት/ም እና የስራ ልምድ ማስረጃ በማያያዝ በአካል በመቅረብ ወይም በኢ.ሜል በመላክ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- ለሁሉም የስራ መደቦች ፆታ አይለይም
- ለሁሉም የስራ መደቦች ደመወዝ በስምምነት ይሆናል
- የስራ ቦታ ተራ ቁጥር 1 አርባምንጭ ዋናው መ/ቤት ከ2 እስከ 6 አዲስ አበባ
- የቅጥረ ሁኔታ ቋሚ
አድራሻ፡- ብስራተ ገብርኤል አካባቢ አዶት መልቲፕሌክስ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 405
ስልክ ቁጥር 011 371 94 30
ኢ-ሜል arbaminchtex@gmail.com ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አርባምንጭ ጨርቃጨርቅ አ/ማህበር አዲስ አበባ
Please Click here
to move back to job lists