Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: በቢውልዲንግ ወይም በሲቪል ኢንጂነሪንግ ዲግሪ ወይም ከዚያ በላይ ያለው/ላ
Organization: ቤቴል ቪሌጅ ሪል እስቴት ኃ.የተ. የግ.ማህበር
Salary : 15,000 እስከ 20,000
Posted:2016-04-04
Application Dead line:2016-04-14
ቤቴል ቪሌጅ ሪል እስቴት ኃ.የተ. የግ.ማህበር በተጠቀሰው የሞያ ዘርፎች የሚከተሉትን መስፈርት የሚያሟሉ ሰራተኞች አወዳደሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ በታች ባለው የሞያ ዘርፍ የተሰማራ እና መስፈርቶችን የሚያሟላ ቀርቦ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ቁ.ር |
የስራው ዓይነት |
ተፈላጊ ችሎታ |
የስራ ልምድ |
ብዛት |
ደመወዝ |
1 |
የኮንስትራክሽን ባለሙያ |
በቢውልዲንግ ወይም በሲቪል ኢንጂነሪንግ ዲግሪ ወይም ከዚያ በላይ ያለው/ላት |
4 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች |
10 |
15,000 እስከ 20,000 |
አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ (ቅዳሜንና እሁድን ጨምሮ) ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃቸውን በመያዝ እና በግንባር በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻችን፡- ቤቴል አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር 251 963 40 51 32
Please Click here
to move back to job lists