Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ዲፕሎማ

 

Organization: ሙለጌ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-04-04

 

Application Dead line:2016-04-16

 



ድርጅታችን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

የስራ መደብ መጠሪያ፡-ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን ለከባድ መኪና

 

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡-ዲፕሎማ

 

የስራ ልምድ፡-2 ዓመት እና ከዛ በላይ

 

ብዛት፡-2 /ሁለት/

 

ደመወዝ፡-በስምምነት 

 

 

ለሁሉም የስራ መደብ ሁኔታ በቋሚነት

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መስፈርቱን የሚያሟላ ተወዳዳሪ አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ ማመልከት የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡- በደብረ-ዘይት መንገድ ከዮሴፍ ቤተክርሰቲያን ዝቅ ብሎ ዓለም ካፌ ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፡ 0114 42 60 23/25 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists