Job Type:Private Business

 

Fields of Education: የ8ኛ እና ከዛ በላይ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ከታወቀ

 

Organization: ሙለጌ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

Salary : በድርጅቱ ስኬል መሰረት

 

Posted:2016-04-04

 

Application Dead line:2016-04-16

 



ድርጅታችን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ መደብ መጠሪያ፡-የከባድ መኪና ሾፌር

 

የትምህርት ደረጃ፡-የ8ኛ እና ከዛ በላይ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ከታወቀ

 

የስራ ልምድ፡-የትራንስፖርት ድርጅት በሙያው 4 ዓመትና ከዚያ በላይ

 

ደመወዝ፡-በድርጅቱ ስኬል መሰረት

 

ተጨማሪ መቅረብ የሚገባቸው ማስረጃዎች፡-

 

  • የፌደራለ ትራንስፖርት ባለስልጣን የጅቡቲ መግቢያ ተሰጥቶት ቢያንስ ከሁለት ዓመት በላይ በጅቡቲ መስመር የሰራ፣
  • የ2007 ዓ.ም ግብር የተገበረበት /የታደሰ/ 5ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው፣ 

 

ለሁሉም የስራ መደብ ሁኔታ በቋሚነት

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መስፈርቱን የሚያሟላ ተወዳዳሪ አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ ማመልከት የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡- በደብረ-ዘይት መንገድ ከዮሴፍ ቤተክርሰቲያን ዝቅ ብሎ ዓለም ካፌ ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፡ 0114 42 60 23/25 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists