Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በማቴሪያልስ ማኔጅመንት፣ በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም

 

Organization: ኮሜዳድ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ

 

Salary : በስምምነትና ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅም

 

Posted:2016-04-04

 

Application Dead line:2016-04-13

 




ኦሜዳድ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ለሚከተለው ክፍት የስራ ቦታ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

የስራ መደብ፡-የንብረት አስተዳደር ኦፊሰር

የት/ደረጃ፡-በማቴሪያልስ ማኔጅመንት፣ በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ያላት

ልዩ ሙያ፡-የኮምፒውተር ችሎታ

የስራ ልምድ፡-2 ዓመት ለዲግሪ 4 ዓመተ ለዲፕሎማ በተመሳሳይ የሰራ /የሰራች

ዕድሜ፡-ከ25 – 45

ደመወዝ፡-በስምምነትና ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅም

የስራ ቦታ፡-ዱከም

ብዛት፡-

አመልካቾች ማመልከቻችሁንና የሰነዶቻችሁን ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 10 ቀን ድረስ ኦሜዳድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ቴሌ ጋራዥ ፊት ለፊት 2ኛ ፎቅ ቢሮ 215 አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ክፍል ማመልከት ይችላሉ፡፡

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ይጠይቁ 011416669516

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists