Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ዲፕሎማ ያ??

 

Organization: ኮሜዳድ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ

 

Salary : በስምምነትና ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅም

 

Posted:2016-04-04

 

Application Dead line:2016-04-13

 




ኦሜዳድ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ለሚከተለው ክፍት የስራ ቦታ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

የስራ መደብ፡-የመጋዘን ኃላፊ ()

የት/ደረጃ፡-በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ዲፕሎማ ያለው/ያላት፣

የስራ ልምድ፡-በተመሳሳይ ስራ 2 ዓመት የሰራ/የሰራች

ዕድሜ፡-ከ25-35

ደመወዝ፡-በስምምነትና ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅም

የስራ ቦታ፡-ዱከም

ብዛት፡-

 

 

አመልካቾች ማመልከቻችሁንና የሰነዶቻችሁን ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 10 ቀን ድረስ ኦሜዳድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ቴሌ ጋራዥ ፊት ለፊት 2ኛ ፎቅ ቢሮ 215 አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ክፍል ማመልከት ይችላሉ፡፡

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ይጠይቁ 011416669516

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists