Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በአካውነቲንግ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ያላት፣

 

Organization: ኮሜዳድ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ

 

Salary : በስምምነትና ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅም

 

Posted:2016-04-04

 

Application Dead line:2016-04-13

 




ኦሜዳድ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ለሚከተለው ክፍት የስራ ቦታ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

የስራ መደብ፡-አካውንታንት

 

የት/ደረጃ፡-በአካውነቲንግ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ያላት፣

 

የስራ ልምድ፡-ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት በተመሳሳይ ስራ የሰራ/ች

 

ዕድሜ፡-ከ25-35

 

ደመወዝ፡-በስምምነትና ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅም

 

የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ

 

ብዛት፡-

 

አመልካቾች ማመልከቻችሁንና የሰነዶቻችሁን ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 10 ቀን ድረስ ኦሜዳድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ቴሌ ጋራዥ ፊት ለፊት 2ኛ ፎቅ ቢሮ 215 አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ክፍል ማመልከት ይችላሉ፡፡

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ይጠይቁ 011416669516

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists