Job Type:Government

 

Fields of Education:

 

Organization: ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ፡፡

 

Salary : 4461

 

Posted:2016-01-26

 

Application Dead line:2016-02-07

 

 

ተ.ቁ

ክፍት የስራ መደብ መጠርያ

 

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

ዝቅተና ተፈላጊ ችሎታ

1

የሰው ሀብት ባለሙያ

8.3/አአ-11

ፕሳ - 7

4461

1

በማኔጅመንት፤በቢዝነስ ማኔጅመንት፤በትምህርት አስተዳደር የመጀመርያ ድግሪና 8 ዓመት የሥራ ልምድ

 

ማሳሰብያ፡

  • አመልካቾች የማይመለስ ከዋናው ጋር የተገናዘበ የትምህርትና የአገልግሎት ማስረጃ ከግል ማመልከቻና ሲቪ ጋ ማቅረብ አለባቸው፡፡

  • አመልካቾች ከግል ድርጅቶች የሚያቀርቡት አገልግሎት ማስረጃ ወር ደመወዝ ግብር ለመክፈላቸው ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡

  • ከተጠቀሱት የት/ት ማስረጃና አገልግሎት ያላቸው ሊወዳደሩ ችላሉ፡፡

  • ለሁሉም የስራ መስኮች የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው፡፡

  • ሴት ተወዳዳዎች ይበረታታሉ፡፡

  • የመስርያ ቤታችን አድራሻ 5ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተክርስትያን ፊትለፊት፡፡

  • መረጃ ቢያስፈልግ 0111239657 የውስጥ መስመር 249፡፡

  • የመመዝገቢያ ጊዜ ከ19/05/2008 – 30/05/2008 ቢሮ ቁጥር 411 መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ፡፡

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists