Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: ቢኤ.ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ.ዲግሪ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ወይም በባንኪንግና ?
Organization: የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር
Salary : 7284
Posted:2016-04-13
Application Dead line:2016-04-21
የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ብዛት |
የስራው ደረጃ |
ተፈላጊ ችሎታ |
|
አግባብ ያለው የስራ ልምድ |
ደመወዝ |
|
የኮርፖሬትና ሀብት ስራ አመራር ቢሮ |
||||||
1 |
ከፍተኛ የበጀት ክትትል ባለሙያ II |
2 |
X |
በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ወይም በባንኪንግና ፋይናንስ ወይም በቢዝነስ ኢዱኬሽን ወይም በማኔጅመንት ወይም በመሰል ሙያ |
ቢኤ.ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ.ዲግሪ |
8
6 |
7284 |
ማሳሰቢያ፡-
- ከላይ የተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ መወዳደረ የምትፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከመጀመሪያ ዕለት አንስቶ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት በኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
- እያንዳንዱ አመልካች ለመመዝገብ ሲመጣ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ የሚጠይቁ የስራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት/COC/ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ለምህንድስና ለሌሎች የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች የሙያ አበል ይከፈላል፡፡
- በዲግሪ ደረጃ የስራ ልምድ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች የአገልግሎት ዘመን ከዲግሪ በኋላ የተገኘ የስራ ልምድ ይሆናል፡፡
- የሁሉም የስራ መደቦች የስራ ቦታ አዲስ አበባ ነው፡፡
- ሴቶችና አካልጉዳተኞች ለውድድሩ እንዲያመለክቱ ይበረታታሉሉ፡፡
አድራሻ፣ በተለምዶ ሪቼ አካባቢ ከጠንጃ ያዥ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ከፍ ብሎ በሚገኘው አዲስ ህንጻ አንደኛ ፎቅ ላይ
ስልክ ቁጥር 0114701202/ 0114701218
የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር
Please Click here
to move back to job lists