Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: Phd in policy studies or PhD in development studies or related field.
Organization: የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ
Salary : ብር 15,341.00
Posted:2016-04-21
Application Dead line:2016-05-04
ተ.ቁ |
የሥራ መድብ |
የትምህርት ዓይነት |
ብዛት |
ደመወዝ |
የሥራ ልምድ |
የቅጥር ሁኔታ |
1 |
ረዳት ፕሮፌሰር እና ከዚያ በላይ |
1. Phd in policy studies or PhD in development studies or related field. 2. Phd in global studies or related field. 3.Phd in diplomacy and international relations or related field and |
ለእያንዳንዱ የትምህርት ዓይነት አንድ ሰው (ጠቅላላ 3) |
ለፕሮፌሰር ብር 15,341.00 |
ለፕሮፌሰር
|
በቋሚነት
|
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ኦርክናል ዶክመንት ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ተራ ቁጥር 1 እና 2 ማለትም ረዳት ፕሮፌሰርና ከዚያ በላይ እንዲሁም መሪ ተመራማሪ የስራ መደቦች ላይ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ተራ ቁጥር 3 እና 4 ያሉ የሥራ መደቦች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ፡- መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት በሚገኘው ታሜጋስ ህንፃ ፎቅ የአካዳሚው የሰው ሃብት ሥራ ዳይሬክተር በአካል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011 667 39 95 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ
Please Click here
to move back to job lists