Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በፐብሊክ ሄልዝ በማስተርስ ዲግሪ የተመረቁ
Organization: የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳት አስተዳደር
Salary : ብር 9,489.00
Posted:2016-04-29
Application Dead line:2016-05-05
የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳት አስተዳደር ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ መመዘኛ |
ብዛት |
የስራ ቦታ |
ደመወዝ |
1 |
የዞን ጤና ፕሮግራም ኃላፊ |
በፐብሊክ ሄልዝ በማስተርስ ዲግሪ የተመረቁና በሙያው የአራት ዓመት ስራ ልምድ ያለው/ያላት |
01 |
በመ/ቤቱ ስር ባሉ የዞን ማስ/ጽ/ቤቶች |
ብር 9,489.00 |
- ሴቶች ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
- ለተራ ቁጥር ሁለት የስራ መደብ ሶማለኛ ቋንቋ መናገር የሚችሉ ተመራጭነት አላቸው
- መ/ቤት ሽሬ አሶሳ እና ጋምቦላ ዞን ላሉ የስራ ቦታዎች በየወሩ ለሠራተኞች የሚከፈሉ ደመወዝ ላይ 35-40% የቆላ አበል እና ብር 600.00/ስድስት መቶ/ የምግብ አበል ይከፈላል፡፡ለሰመራ እና ለዶሎ አዶ ዞን ሳሉ የስራ ቦታዎች በየወሩ ለሠራተኞች በሚከፈለው ደመወዝ ላይ 50% የቆላ አበል እና ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ የምግብ አበል ይከፈታል፡፡
- በተመደቡበት ስደተኛ መጠለያ ጣቢያ ከሶስት ዓመት ያላነሰ ለመስራት በጽሁፍ የውዴታ ለመግባት ፈቃደኛ የሆኑ ምዝገባው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት በመ/ቤቱ የሰው ኃይል አስተዳደር
- ማንኛውም አመልካቶች የማስረጃዎቹን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
Please Click here
to move back to job lists