Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: አካውንቲንግ፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት ቢ.ኤ/ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ/ኤም.??
Organization: የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ
Salary : 12,069
Posted:2016-05-01
Application Dead line:2016-05-14
የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ከዚህ በታች የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡በመሆኑም ለየሥራው መደብ የተጠየቁትን ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ የመወታሟሉ አመልካቾች በሙሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንደልፃለን፡፡
ተራ.ቁ |
የስራ መደብ መጠሪያ |
የትምህርት ዓይነት |
ዝቅተኛ የትምህርት ደረጃ |
ቀጥታ የሥራ ልምድ |
ብዛት |
ደረጃ |
ደመወዝ |
1 |
የፋይናንስ አስታዳደር ዳይሬከረቶሬት ዳይሬክተር |
አካውንቲንግ፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት |
ቢ.ኤ/ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ/ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ፒ.ኤች.ዲ.ዲግሪ |
9 ዓመት 7 ዓመት 5 ዓመት |
1 |
XIII |
12,069 |
ማሳሰቢያ፡-
- የተፈላጊ ችሎታውን የምታሟላ አመልካቾች የግል ሁኔታ መግለጫ(cv) እና የትምህርት የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በዋናው መ/ቤት በግንባር በመቅረብ ወይም ፖ.ሣ.ቁ 1143 ወይም በፋክስ ቁጥር 011-1-11-54-70 በመላክ መመዝገብ ይቻላል፡፡ በፖስታ ቤት የምትመዘገቡ የምዝገባ ጊዜው ከማለቁ በፊት መረጃው ዋናው መ/ቤት የሰው ሃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት መድረስ ይኖርበታል፡፡
- ለሁሉም የሥራ መደቦች ፆታ አይለይም
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ በዋናው መ/ቤት
- የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተካታታይ የስራ ቀናት
- የፈተና ጊዜ፡- በውስይ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
Please Click here
to move back to job lists