Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ማኔጅመንት፤ ፐብሊክ ማኔጀመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ዴቨሎፕመንት ማኔ?

 

Organization: የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ

 

Salary : 10,234

 

Posted:2016-05-01

 

Application Dead line:2016-05-14

 





የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ከዚህ በታች የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡በመሆኑም ለየሥራው መደብ የተጠየቁትን ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ የመወታሟሉ አመልካቾች በሙሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንደልፃለን፡፡


 

ተራ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

የትምህርት ዓይነት

ዝቅተኛ የትምህርት ደረጃ

ቀጥታ የሥራ ልምድ

ብዛት

ደረጃ

ደመወዝ

1

ከፍተኛ የሰው ሀብት ልምትና አስተዳደር ባለሙያ  II

ማኔጅመንት፤ ፐብሊክ ማኔጀመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ዴቨሎፕመንት ማኔጀመንት

ቢ.ኤ/ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ/ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ፒ.ኤች.ዲ.ዲግሪ

8 ዓመት 6 ዓመት 4 ዓመት

1

XII

10,234

 


ማሳሰቢያ፡-

  • የተፈላጊ ችሎታውን የምታሟላ አመልካቾች የግል ሁኔታ መግለጫ(cv) እና የትምህርት የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በዋናው መ/ቤት በግንባር በመቅረብ ወይም ፖ.ሣ.ቁ 1143 ወይም በፋክስ ቁጥር 011-1-11-54-70 በመላክ መመዝገብ ይቻላል፡፡ በፖስታ ቤት የምትመዘገቡ የምዝገባ ጊዜው ከማለቁ በፊት መረጃው ዋናው መ/ቤት የሰው ሃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት መድረስ ይኖርበታል፡፡
  • ለሁሉም የሥራ መደቦች ፆታ አይለይም
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  • የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ በዋናው መ/ቤት
  • የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተካታታይ የስራ ቀናት
  • የፈተና ጊዜ፡- በውስይ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists