Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፤ በትራንስፖርት ፕላኒንግ፤ በአርባን ፕላኒን?
Organization: በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የትራፊክ ማኔ?
Salary : 16,326.00
Posted:2016-05-05
Application Dead line:2016-05-18
የአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ክፍት የስራ ነደብ ላይ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደብ መጠሪያ |
ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት |
ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ |
ደረጃ |
ደመወዝ በብር |
የሚያስፈልገው የሰው ኃይል ብዛት |
1 |
የመንገድ ትራፊክ ኦፕሬሽን ዋና የስራ ሂደት መሪ |
ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፤ በትራንስፖርት ፕላኒንግ፤ በአርባን ፕላኒንግ፤ በሊደርሺፕ፤ በማኔጅመንት ወይም በተዛማች የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች |
ማስተርስ 5 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት |
XVI |
16,326.00 |
1 |
ማሳሰቢያ፡-
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ ቀናቶች ብቻ ማመልከት ይችላሉ፡፡
- የምዝገባ ቦታ ሰዓት፤መክሊት ህንፃ 9ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 904 በስራ ሰዓት ጠዋት 2፡30-6፡30 ከሰዓት ከ7፡30-11፡30 ሰዓት ድረስ፣
- በምዝገባ ወቅት አመልካቾች ዋናውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የስራ ልምድ ከምረቃ በኃላ የሚታሰብ ሲሆን የሚቀርበው የስራ ልምድ ቀጥታ ወይም ተዛማጅ ያለው መሆን አለበት፣
- መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርብ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡
- የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ፣
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
Please Click here
to move back to job lists