Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: የመጀመሪያ ዲግሪ በእስታስቲክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
Organization: የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
Salary : 7594
Posted:2016-05-14
Application Dead line:2016-05-25
ድርጅታችን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
የስራ ደረጃ |
ብዛት |
ደመወዝ |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ |
የስራ ልምድ |
የስራ ቦታ |
1 |
የመረጃ አያያዝና ትንተና አስተባባሪ |
10 |
1 |
7594 |
የመጀመሪያ ዲግሪ በእስታስቲክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች |
6 ዓመት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሲኒየር ኦፊሰር ደረጃ የሰራ/ች |
ዋናው መ/ቤት |
ማሳሰቢያ፡-
1. በድርጅቱ መመሪያ መሰረት የትራንስፖርት አበል ይከፍላል፣ እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል፡፡
2. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
3. የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
4. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በማያያዝ፣ ለገሀር በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሀብት አመራርና ልማት መምሪያ እና በየቅ/ጽ/ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ስልክ ቁጥር 011 551 82 80
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
Please Click here
to move back to job lists