Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ በአይቲ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኮንፒውተር ኢን?
Organization: በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወንዞች፤ የወንዝ ዳርቻዎች እና የአየር
Salary : 11,450.00
Posted:2016-05-22
Application Dead line:2016-05-28
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወንዞች፤ የወንዝ ዳርቻዎች እና የአየር ንብረት ለውጥ ማጣጣም ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በቀረቡት ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ ለመቅጥር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ |
ብዛት |
የሥራ መደጃ |
ደመወዝ |
የት/ደረጃ |
የት/ዓይነት |
የሥራ ልምድ |
1 |
አይቲ ባለሙያ/IT officer/ |
1 |
15 |
11,450.00 |
ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ |
በአይቲ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኮንፒውተር ኢንጅነሪንግ |
2/4 ዓመት በአይቲ ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው/ያላት |
ማሳሰቢያ፡-
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ ማመልከት ይችላሉ፡፡
- የምዝገባ ቦታና ጊዜ፡-በፕሮጀክቱ የሰው ሃይል፣ ግዥና ንብረትና ፋይናንስ አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 ከሰዓት በኃላ 7፡30-11፡00
- የቴክኒክና ሙያ በሌቭል ደረጃ የሚጠይቁ የሥራ ዘርፎች የCOC ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የቅጥር ሁኔታ፡- ኮንትራት
- መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- የሥራ ቦታ፡-በዋናው መ/ቤት
ማሳሰቢያ፡-
አድራሻ፡-ጉርድ ሾላ አካዳሚ ጎን በአትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወደ ወስጥ 50ሜ ገባ ብሎ ከኢትዩጲያ ውሃ ስራዎች ፊት ለፊት በአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁ. 011-8-334128
Please Click here
to move back to job lists