Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: ኤም.ኤ/ቢ.ኤ በሰው ሃብት አስረዳደር፤ በማኔጅምንት፤ በማርኬቲንግ፤በሰፕ?
Organization: በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወንዞች፤ የወንዝ ዳርቻዎች እና የአየር
Salary : 15,550.00
Posted:2016-05-22
Application Dead line:2016-05-28
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወንዞች፤ የወንዝ ዳርቻዎች እና የአየር ንብረት ለውጥ ማጣጣም ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በቀረቡት ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ ለመቅጥር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ |
ብዛት |
የሥራ መደጃ |
ደመወዝ |
የት/ደረጃ |
የት/ዓይነት |
የሥራ ልምድ |
1 |
የሰው ሀይል፣ ንብረት ፋይናንስ እና ግዢ አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት አስተባባሪ |
1 |
17 |
15,550.00 |
ኤም.ኤ/ቢ.ኤ |
በሰው ሃብት አስረዳደር፤ በማኔጅምንት፤ በማርኬቲንግ፤በሰፕላይ ማኔጅመንት |
6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ በፕሮጀክት የሰው/ንብረት ፋ አስተዳደር/በሃላፊንት የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል |
ማሳሰቢያ፡-
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ ማመልከት ይችላሉ፡፡
- የምዝገባ ቦታና ጊዜ፡-በፕሮጀክቱ የሰው ሃይል፣ ግዥና ንብረትና ፋይናንስ አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 ከሰዓት በኃላ 7፡30-11፡00
- የቴክኒክና ሙያ በሌቭል ደረጃ የሚጠይቁ የሥራ ዘርፎች የCOC ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የቅጥር ሁኔታ፡- ኮንትራት
- መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- የሥራ ቦታ፡-በዋናው መ/ቤት
ማሳሰቢያ፡-
አድራሻ፡-ጉርድ ሾላ አካዳሚ ጎን በአትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወደ ወስጥ 50ሜ ገባ ብሎ ከኢትዩጲያ ውሃ ስራዎች ፊት ለፊት በአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁ. 011-8-334128
Please Click here
to move back to job lists