Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በኢኮኖሚክስ/ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን/ በማኔጀ
Organization: የኢፌዴሪ የንግድ ውድድርና የሸመቾች ጥበቃ ባለስልጣን
Salary : 6708
Posted:2016-05-23
Application Dead line:2016-06-02
የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ብዛት |
ደረጃ |
ደመወዝ |
የሚጠየቅ የትምህርት አይነት፣ ደረጃ፣ ደመወዝና ቀጥታ የስራ ልምድ |
1 |
የንግድ ግንኙነትና ትብብር ከፍተኛ ባለሙያ |
1 |
VI |
6708 |
በኢኮኖሚክስ/ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን/ በማኔጀመንት ቢኤ/ኤመኤ ዲግሪ 8/7 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ፣ (በምጣኔ ሀብት ዘርፍ የማማከር ወይም ተዛማጅ ልምድ ያለው/ት፣ የኮምፒዩተር ክህሎት ያለው፣ የምጣኔ ሀብት/ኢኮኖሚክስ/ ባለሙያ የሆነ/ |
ማሳሰቢያ፡-
- የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
- የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሜክሲኮ ፅለረ ሕንፃ አጠገብ ባለው ሕንፃ 2ኛ ፎቅ
- የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ነው
- አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ በመያዝ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
የኢፌዴሪ የንግድ ውድድርና የሸመቾች ጥበቃ ባለስልጣን
Please Click here
to move back to job lists