Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Health Facility / Hospital
Fields of Education: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና በሹፌርነት ሙያ
Organization: የራስ ደስታ ዳ/ሆስፒታል
Salary : 1743 አበል 260
Posted:2016-05-23
Application Dead line:2016-05-28
የራስ ደስታ ዳ/ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደብ መጠሪያ |
ብዛት |
የቅጥር ሁኔታ |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ተፈላጊ ችሎታ |
1 |
የአንቡላንስ ሹፌር 24 ሰዓት ስራ 48 ሰዓት እረፍት |
1 |
በቋሚነት |
እጥ-7 |
1743 አበል 260 |
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና በሹፌርነት ሙያ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ |
- የምዝገባ ቦታ፡-ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር
- የምዝገባ ቀን፡- ማስታወቂያው ከወጣበት 5 የስራ ቀናት
- አመልካቾች ለምዝገባ በሚመጡበት ወቅት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- በሌቭል የተመረቁ ሲኦሲ (COC) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ግብር የተከፈለበት ለመሆኑ መረጃ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
የራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል
Please Click here
to move back to job lists