Job Type:Health Facility / Hospital

 

Fields of Education: በምግብ ዝግጅት የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ /10+2/

 

Organization: የራስ ደስታ ዳ/ሆስፒታል

 

Salary : 1511 አበል 60

 

Posted:2016-05-23

 

Application Dead line:2016-05-28

 





የራስ ደስታ ዳ/ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 


ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

ደረጃ

ደመወዝ

ተፈላጊ ችሎታ

1

የምግብ ቤት ኃላፊ

1

በቋሚነት

መፕ-6

1511 አበል 60

በምግብ ዝግጅት የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ /10+2/ 2 ዓመት፣ የኮሌጅ ዲፕሎማ ዜሮ/0/ አመት፣ ሌብል II  2 ዓመት፣ ሌቭል III ዜሮ /0/ አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ   

 



  • የምዝገባ ቦታ፡-ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር
  • የምዝገባ ቀን፡- ማስታወቂያው ከወጣበት 5 የስራ ቀናት
  • አመልካቾች ለምዝገባ በሚመጡበት ወቅት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • በሌቭል የተመረቁ ሲኦሲ (COC) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ግብር የተከፈለበት ለመሆኑ መረጃ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

 

የራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists