Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በህግ ማስተርስ፣ ዲግሪ፣ ዲፕሎማ
Organization: በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በመሬት ልማት ማኔጅመንት ጽ/ቤት
Salary : 4126
Posted:2016-05-23
Application Dead line:2016-05-28
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በመሬት ልማት ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦችን በኮንትራት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
ጽ/ቤት |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ብዛት |
የመ/መ/ቁጥር |
የሚጠይቀው የት/ት ዝግጅት |
ምርመራ |
1 |
ይ/አስ/የሸ/ጊ/መ/ፕ/ጽ/ቤት |
የተመዘገበ ይዞታ ንብረት ጥበቃ አገልግሎት አሰጣጥ መካከለኛ ባለሙያ |
11 |
4126 |
4 |
|
በህግ ማስተርስ፣ ዲግሪ፣ ዲፕሎማ 1/3/7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው |
|
ማሳሰቢያ
- የምዝገባ ቦታ፡- ኮ/ቀ/ክ/ከተማ መሬት ልማት ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቤተል ፖስታ ቤት 1ኛ ፎቅ
- ምዝገባው የሚጀመርበትና የሚጠናቀቅበት ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት ብቻ
- ማንኛውም ተመዝጋቢ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ፡- ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡- በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል
- ሁሉም የስራ ልምድ ከክፍት የስራ መደቡ ጋር ቀጥታ አግባብነት ያለው የት/ት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ሊቀርብ ይገባል
- በኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ስር ባሉ ጽ/ቤቶችና ወረዳዎች፣ ትምህርት ቤቶችና ጤና ጣቢያዎች በቋሚነት ተቀጥረው በመስራት ላይ የሚገኙ ሰራተኞች መወዳደር አይችሉም፡፡
- የስራ ልምድ በሚጠይቁ የስራ መደቦች ላይ ለመቁጠር የምታመለክቱ አመልካቾች ውድድሩን ካለፋችሁ ከምትሰሩበት መ/ቤት ክሊራንስ ማምጣት ይጠበቅባችኃል፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በመሬት ልማት
ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት
Please Click here
to move back to job lists