Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በከተማ ፕላነር፣ አርክቴክቸር፣ ሰርቬይንግ ድራፍቲንግ፣ ህንጻ ምህንድስ

 

Organization: በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በመሬት ልማት ማኔጅመንት ጽ/ቤት

 

Salary : 3162

 

Posted:2016-05-23

 

Application Dead line:2016-05-28

 





በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በመሬት ልማት ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦችን በኮንትራት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 


ተ.ቁ

ጽ/ቤት

የስራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የመ/መ/ቁጥር

የሚጠይቀው የት/ት ዝግጅት

ምርመራ

1

ከተማ ፕላን ጽ/ቤት

የከተማ ፕላን ዝግጅት ባለሙያ

9

3162

3

 

በከተማ ፕላነር፣ አርክቴክቸር፣ ሰርቬይንግ ድራፍቲንግ፣ ህንጻ ምህንድስና ባችለር ዲግሪ 0 ዓመት ኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመት ያለው/ያላት  

 

 

 

ማሳሰቢያ

 

  • የምዝገባ ቦታ፡- ኮ/ቀ/ክ/ከተማ መሬት ልማት ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቤተል ፖስታ ቤት 1ኛ ፎቅ
  • ምዝገባው የሚጀመርበትና የሚጠናቀቅበት ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት ብቻ
  • ማንኛውም ተመዝጋቢ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ፡- ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡- በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል
  • ሁሉም የስራ ልምድ ከክፍት የስራ መደቡ ጋር ቀጥታ አግባብነት ያለው የት/ት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ሊቀርብ ይገባል
  • በኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ስር ባሉ ጽ/ቤቶችና ወረዳዎች፣ ትምህርት ቤቶችና ጤና ጣቢያዎች በቋሚነት ተቀጥረው በመስራት ላይ የሚገኙ ሰራተኞች መወዳደር አይችሉም፡፡
  • የስራ ልምድ በሚጠይቁ የስራ መደቦች ላይ ለመቁጠር የምታመለክቱ አመልካቾች ውድድሩን ካለፋችሁ ከምትሰሩበት መ/ቤት ክሊራንስ ማምጣት ይጠበቅባችኃል፡፡

 

 

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በመሬት ልማት

 

ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists