Job Type:Factory / Industries

 

Fields of Education: የመጀመሪያ/ሁለተኛ ዲግሪ በህግ የትምህርት መስክ

 

Organization: ጥረት ኮርፖሬት

 

Salary : 8952.00

 

Posted:2016-05-23

 

Application Dead line:2016-05-28

 





ጥረት ኮርፖሬት
ለኮርፖሬት ኦዲትና ኢንስፔክሽን አገልግሎትና ለህግ ቢዝነስ ስነ-ምግባር አገልግሎት ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 


ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ብዛተ

ዝቅተኛ ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት

ዝቅተኛ ተፈላጊ የስራ ልምድ

ደመወዝ

የስራ ቦታ

1

የኮምፕሊያንስ ባለሙያ

1

የመጀመሪያ/ሁለተኛ ዲግሪ በህግ የትምህርት መስክ

የመጀመሪያ ዲግሪና 8 ዓመት ሁለተኛ ዲግሪና 4 ዓመትና በኮርፖሬት ቢዝነስ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

8952.00

ባህር ዳር




  • የምዝገባ ቦታ፡- ባህር ዳር አልማ ሕንፃ ጥረት ኮርፖሬት ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ቁጥር 207 እና አዲስ አበባ ጽ/ቤት አምባሰል ሕንፃ 1ኛ ፎቅ
  • የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • የፈተና ቀን ወደፊት በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ቦርድ ወይም በስልክ ይገለጻል፡፡
  • አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የሚያስፈልጉ ማስረጃዎችን ሲቪ፣ የትምህርት ማስረጃ፣ የስራ ልምድ እና ሌሎችንም አስፈላጊ መረጃዎችን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ዘወትር በስራ ሰዓት ከላይ በተገለጸው የጊዜ ገደብና የመመዝገቢያ ቦታ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

251 58 226 3543 P.O.Box 1199 Bahir Dar, Ethiopia

ጥረት ኮርፖሬት

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists