Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government
Fields of Education: በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይንም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይንም በኮምውተር
Organization: ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ፡፡
Salary : 8778
Posted:2016-01-26
Application Dead line:2016-02-07
ተ.ቁ |
ክፍት የስራ መደብ መጠርያ |
|
ደረጃ |
ደመወዝ |
ብዛት |
ዝቅተና ተፈላጊ ችሎታ |
1 |
የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር |
|
X |
8778 |
1 |
በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይንም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይንም በኮምውተር ሳይንስ ቢ.ኤስ.ሲ ወይንም ኤም ኤስ ሲ እና 8/7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ |
ማሳሰብያ፡
- አመልካቾች የማይመለስ ከዋናው ጋር የተገናዘበ የትምህርትና የአገልግሎት ማስረጃ ከግል ማመልከቻና ሲቪ ጋ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- አመልካቾች ከግል ድርጅቶች የሚያቀርቡት አገልግሎት ማስረጃ ወር ደመወዝ ግብር ለመክፈላቸው ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ከተጠቀሱት የት/ት ማስረጃና አገልግሎት ያላቸው ሊወዳደሩ ችላሉ፡፡
- የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው፡፡
- ሴት ተወዳዳዎች ይበረታታሉ፡፡
- የመስርያ ቤታችን አድራሻ 5ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተክርስትያን ፊትለፊት፡፡
- መረጃ ቢያስፈልግ 0111239657 የውስጥ መስመር 249፡፡
- የመመዝገቢያ ጊዜ ከ19/05/2008 – 30/05/2008 ቢሮ ቁጥር 411 መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ፡፡
Please Click here
to move back to job lists