Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: በእንት ሥራ wood work እና ተዛማጅ ሙያ 1ዐ+1 እና ከዚያ በላይ የተመረቀ
Organization: የአክሲዮን ማኀበር
Salary : 1200
Posted:2016-03-05
Application Dead line:2016-03-02
የቅጥር ማስታወቂያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ የሥራ ብዛት የተፈላጊ ችሎታ መስፈርት
የጥሬ እቃና ምርት መጋዘን 9 2/ በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም በአካውንቲንግ ወይም በማቴሪያልስ
ሠራተኛ/stock custodian/ ማኔጅመንት ኮሌጅ ዲኘሎማ ወይም በቴክኒክና ሙያ በ1ዐ+3 የተመረቀ/ችና
3/ አመት የሥራ ልምድ ያለው /ያላት
-
-
- የምዝገባ ጊዜው ይህ ማስታቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 1ዐ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሳሪስ አቦ ማዞሪያ አካባቢ በሚገኘው የአክሲዮን ማኀበሩ ዋና መ/ቤት ፖርሶኔልና ስልጠና ዋና ክፍል ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡
- ከግል ድርጅቶች የሚቀርበው የሥራ ልምድ ከወር ደመወዛችሁ ላይ የገቢ ግብር ተቆርጦ ለሚመለተው አካል ገቢ ስለመደረጉ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
- የሥራ ልምዱ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ ያለው ነው፡፡
- ደመወዝ በአክሲዮን ማኀበሩ የደመወዝ ስኬል መሠረት ይሆናል፡፡
- የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታቂያ ይገለፃል ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ዐ11-442-17-55 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
- የምዝገባ ጊዜው ይህ ማስታቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 1ዐ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሳሪስ አቦ ማዞሪያ አካባቢ በሚገኘው የአክሲዮን ማኀበሩ ዋና መ/ቤት ፖርሶኔልና ስልጠና ዋና ክፍል ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡
-
ፋፋ ምግብ አክሲዮን ማኀበር
ተቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
ብዛት |
ተፈላጊ ትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ |
ተጨማሪ ከህሎት |
ተታ |
ደመወዝ |
1 |
ረዳት የፈርኒቸር ገጠማ ባለሙያ |
4 |
በእንት ሥራ wood work እና ተዛማጅ ሙያ 1ዐ 1 እና ከዚያ በላይ የተመረቀ ዐ ዓመት የሥራ ልምድ |
የፈርኒቸር ገጠማ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል |
ወ |
12ዐዐ ብር |
የቅጥር ሁኔታ በቋሚነትየኃላፊነት የትራንስፖርት የስልክ የቤት አበልና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ያካትታልየህክምና ወጪ ሽፋን ፖኬጅበዓመት ሁለት ጊዜ የዓመት በዓል ቦነስየሥራ አፈፃፀም ውጤትን መሠረት ያደረገ የሽያጭ ኮሚሽንና የዓመቱ ታርጌት ከፍተኛ ቦነስ ክፍያተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች
የሥራ ቦታ አዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን አቢሲኒያ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘሉ ዋና መሥሪያ ቤት
የምዝገባ ጊዜ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት15 ተከታታይየሥራቀናት ይሆናል
የምዝገባ ቦታ ዋና መቤት ቦሌ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት አቢሲኒያ ህንፃ 5ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ዐ11661ዐ326 ወይም በሞባይል ቁጥር ዐ91ዐ 42 72 84 የደንበኛች አገልግሎት ዐ911 4ዐ
29 97 ይደውሉ
Please Click here
to move back to job lists