Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ዲግሪ በአካውንቲንግ /በማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ/ ያለው

 

Organization: ኢንተር ስቴትስ ኤክስፕረስ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-05-30

 

Application Dead line:2016-06-11

 




ኢንተር ስቴትስ ኤክስፕረስ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሱ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

የስራ መደቡ መጠሪያ:-ኦፕሬሽን ማናጀር

 

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:-ዲግሪ በአካውንቲንግ /በማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ/ ያለው

 

የስራ ልምድ:-8 ዓመትና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ

 

የስራ ቦታ:-አዲስ አበባ

 

ብዛት:-አንድ (1) 

 


ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን እና ሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎችን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላፍቶ (አለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካ ጀርባ)

ስልክ ቁጥር፡- 0114197575, 0114197565

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists