Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: ዲፕሎማ በwelding or General metal fabrication ያለው
Organization: ኢንተር ስቴትስ ኤክስፕረስ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Salary : በስምምነት
Posted:2016-05-30
Application Dead line:2016-06-11
ኢንተር ስቴትስ ኤክስፕረስ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሱ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደብ መጠሪያ:-ዌልደር (በያጅ)
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:-ዲፕሎማ በwelding or General metal fabrication ያለው
የስራ ልምድ:-2 ዓመትና ከዚያ በላይ በዌልደር የስራ ልምድ ያለው
የስራ ቦታ:-አዲስ አበባ
ብዛት:-አንድ (1)
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን እና ሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎችን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላፍቶ (አለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካ ጀርባ)
ስልክ ቁጥር፡- 0114197575, 0114197565
Please Click here
to move back to job lists