Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: 8ተኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
Organization: ኢንተር ስቴትስ ኤክስፕረስ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Salary : በስምምነት
Posted:2016-05-30
Application Dead line:2016-06-11
ኢንተር ስቴትስ ኤክስፕረስ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሱ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደቡ መጠሪያ:-የከባድ መኪና ሾፌር (ቦቴ)
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:-8ተኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ:-3 ዓመትና ከዚያ በላይ (በትራከር)
የስራ ቦታ:-አዲስ አበባ
ደመወዝ:-ለሁሉም የስራ መስኮች በስምምነት
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን እና ሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎችን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላፍቶ (አለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካ ጀርባ)
ስልክ ቁጥር፡- 0114197575, 0114197565
Please Click here
to move back to job lists