Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩንቨርስቲ /ኮሌጅ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ የተመ??

 

Organization: ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ

 

Salary : በስምምነት ሆኖ እጅግ ማራኪ ከተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች ጋር

 

Posted:2016-05-30

 

Application Dead line:2016-06-11

 





1

የስራ መደቡ መጠሪያ

ጀማሪ ኬሚካል መሃንዲስ

 

ተፈላጊ ችሎታ

ከታወቀ ዩንቨርስቲ /ኮሌጅ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ የተመረቀና 0 ዓመት አገልግሎት

 

 የቅጥር ሁኔታ:-በቋሚነት

 

ደመወዝ:-በስምምነት ሆኖ እጅግ ማራኪ ከተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች ጋር

የስራ ቦታ:-ቡራዮ (ከተሟላ የትራንስፖርት አገልግሎት ጋር)

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናተ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቡራዩ ከተማ በሚገኘው ፋብሪካ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን 25469 ኮድ 1000 በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 2842206 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists