Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በአካውንቲንግ በአካውንቲንግና ፋይናንስ በመ??

 

Organization: ንጋት መካኒካል ምህንድስና አክስዮን ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-05-30

 

Application Dead line:2016-06-11

 

 

 

ቀድሞ ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ፋብሪካ በመባል የሚታወቀው ንጋት መካኒካል ምህንድስና አክስዮን ማህበር ቀጥሎ በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መመዘኛውን የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማስረጃቸውን ዋና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ፋብሪካችን ሰራተኛ ማስተዳደሪያና ስልጠና ዋና ክፍል በመቅረብ ወይም በፖ.ሳ.ቁ 296 በመላክ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡


ተ.ቁ

የስራ መደብ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ

1

ኮስትና በጀት ሲኒየር አካውንታንት

ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በአካውንቲንግ በአካውንቲንግና ፋይናንስ በመጀመሪያ ዲሪ የተመረቀ ሆኖ ቢያንስ ለ4 አመት በተመሳሳይ ሙያ በማምረቻ ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች


ደመወዝ ፡-በስምምነት
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት
አድራሻ፡- ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪዎች ፋብሪካ፣
ስልክ ቁጥር 011 646 30 41፣ ፖስታ 296 ፋክስ 0116 47 95 69

ኤድና ሞል ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ

Edna Mall PLC

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists