Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በቢኤ ዲግሪ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በማኔጅመንት

 

Organization: ድሬ ኢንዱስትሪዎች ኃ/የተ/የግ/ማኀበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-05

 

Application Dead line:2008-06-02

 

ድሬ ኢንዱስትሪዎች ኃ/የተ/የግ/ማኀበር ከዚህ በታች ለተመለከተው የሥራ ቦታ ብቁ ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡


የሥራ መደብ.....................የአስተዳደር መምሪያ ሥራ አስኪያጅ

የት/ደረጃ........................በቢኤ ዲግሪ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በማኔጅመንት

የሥራ ልምድ....................በሚፈለገው ሙያ 8 ዓመት የሠራና 4 ዓመቱን በኃላፊት የሠራ

ብዛት...........................1/ አንድ/

የሥራ ቦታ ......................አዲስ አበባ

የቅጥር ሁኔታ....................በቋሚነት

ደመወዝ........................በስምምነት

 

መመዘኛውን የሚያሟሉ ባለሙያዎች የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ አስከ  02/06/2008  ድረስ 7ኛ አካባቢ በሚገኘው ድሬ ታወር ሕንፃ 9ኛ ፎቅ አስተዳደር መምሪያ ማመልከቻ ትችላላችሁ፡፡

ድሬ ኢንዱስትሪዎች ኃ/የተ/የግ/ማኀበር

ስልክ ቁጥር ዐ112/75 64 43

አዲስ አበባ

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists