Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: BSC/MSC ሲቪል ኢንጂነሪንግ ስትራክሽን ማኔጅመንት

 

Organization: የኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

 

Salary : 18,152

 

Posted:2016-06-18

 

Application Dead line:2016-06-22

 




የኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የትምህርት ደረጃ

ሙያ

የሥራ ልምድ

ተጨማሪ መስፈርት

የስራ ቦታ

የቅጥር ሁኔታ

1

የመሰረተ ልማት ስራ አመራር ዳይሬክተር

16

18,152

 

BSC/MSC

ሲቪል ኢንጂነሪንግ ስትራክሽን ማኔጅመንት

9/7

ቢያንስ ሁለት ዓመት በሀላፊነት የሰራ

አዲስ አበባ

በቋሚነት

 

ማሳሰቢያ፡-

  • አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 የሰራ ቀናት በስራ ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
  • የምዝገባ ቦታ፡- ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ኬኒያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ቢሻንጋሪ ህንጻ ላይ በሚገኘው የኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት 2ተኛ ፎቅ የሰው ሀባት ስራ አመራር ቢሮ መመዘገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • የኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists