Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: የመጀመሪያ ዲግሪ ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም ዓለም አቀፍ ግንኙነ
Organization: የኢትዩጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን
Salary : 4020
Posted:2016-10-07
Application Dead line:2016-06-28
የኢትዩጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን ከዚህ በታች ባሉ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
የስራ መደብ ደረጃ |
ደመወዝ |
የሰው ኃይል ብዛት |
የትምህርት ደረጃ |
የትምህርት ዓይነት |
አግባብነት ያለው የስራ ልምድ (በዓመት) |
1 |
ጀማሪ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ፕሮሞሽን ዳይሬክተር |
VII |
4020 |
1 |
የመጀመሪያ ዲግሪ |
ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም መሰል ሙያ |
0 |
ማሳሰቢያ፡-
- ከላይ በስራ መደብ ከተጠቀሰው ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ ያለው ሥራ ፈላጊ መመዘገብ ይችላል፡፡
- ከማንኛውም ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የተገኘ ዲፕሎማ የሲኦሲ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከግል ድርጅቶች የተሰጠ የስራ ልምዶች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- የመመዝገቢያ ጊዜ፡-ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት፡፡
- የመመዝገቢ ቦታ፡- አዲስ አበባ ቦሌ መንገድ ደንበል ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 304 እና 3305፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ስልክ ቁጥር 011551-4384/011551-00-33 የውስጥ መስመር 256 እና 257
የኢትዩጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
Please Click here
to move back to job lists