Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Aviation
Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በፋይናንስ/በፋይናንስና አካውንቲንግ/ በአካውንቲንግ
Organization: የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት
Salary : 6893
Posted:2016-06-13
Application Dead line:2016-06-25
የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን በማወዳደር ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
ስራ መደብ |
ለስራ መደቦች |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ብዛት |
የቅጥር ሁኔታ |
የሥራ ቦታ |
1 |
ከፍተኛ ፋይናንስ ኦዲተር |
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በፋይናንስ/በፋይናንስና አካውንቲንግ/ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪና የ4 ዓመት የኦዲት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በፋይንንስ/ በፋይናንስና አካውንቲንግ/ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና የ6 ዓመት የኦዲት የስራ ልምድ፡፡ |
9 |
6893 |
1 |
ቋሚ |
አ.አ |
ከላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ስራ ቀናት ውስጥ ኦርጂናል ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ሰው ሀብት ልማትና ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ የተገኘና ቀጥታ ከሙያው ጋር ግንኙነት ያለው መሆን አለበት፡፡
ተጨማሪ መረጃ በስ/ቁ 0116650400 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
Please Click here
to move back to job lists